በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ጀርመን

  • ሮስቶክ፣ ጀርመን—የይሖዋ ምሥክሮች በአንድ ወደብ አካባቢ የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት ለሰዎች ሲነግሩ

  • ፍራንክፈርት፣ ጀርመን—መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘውን ጥበብ ያዘለ ምክር ሲናገሩ

  • ሮስቶክ፣ ጀርመን—የይሖዋ ምሥክሮች በአንድ ወደብ አካባቢ የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት ለሰዎች ሲነግሩ

  • ፍራንክፈርት፣ ጀርመን—መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘውን ጥበብ ያዘለ ምክር ሲናገሩ

አጭር መረጃ—ጀርመን

  • 83,445,000—የሕዝብ ብዛት
  • 177,240—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 1,979—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 475—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

ከታሪክ ማኅደራችን

ምርጣቸውን ሰጥተዋል

ሁለተኛው የዓለም ጦርነት እንዳበቃ የይሖዋ ምሥክሮች በጀርመን ያሉ የእምነት ባልንጀሮቻቸውን የረዱት እንዴት ነው?