አማርኛ
News
/assets/ct/28ada02fb0/images/syn_placeholder_sqr.png

ዜና

 

የ2026 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 5

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ በየቀኑ መንፈሳዊ ምግብ መመገብ ያለብን ለምን እንደሆነ እንመለከታለን። እንዲሁም ከአገልግሎታችን ጋር በተያያዘ የተደረጉትን ዝግጅቶች እናያለን።

በእምነታቸው ምክንያት የታሰሩ የይሖዋ ምሥክሮች—በአገር

የይሖዋ ምሥክሮች መሠረታዊ የሚባሉ ሰብዓዊ መብቶችን ተነፍገው በሃይማኖታቸው ምክንያት ብቻ የታሰሩባቸውን አገራት ዝርዝር ተመልከት።