የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች ሳምሶን አጫውት ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርድ በማውረድ ስለ ነህምያ መማር ትችላለህ። ቆርጠህ አውጣውና ለሁለት አጥፈህ አስቀምጠው። ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች ማኑሄ የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ ማኑሄ በምድር ላይ ከኖሩ እጅግ ጠንካራ ሰዎች መካከል አንዱ የሆነው የሳምሶን አባት ነው። ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መንፈስ ቅዱስ ለሳምሶን ኃይል ሰጠው ሳምሶን፣ ከእስራኤል መሳፍንት መካከል አንዱ ሲሆን ታላላቅ ነገሮችን አከናውኗል። የአምላክ መንፈስ የረዳው እንዴት ነው? አንተስ የአምላክን ቅዱስ መንፈስ ልታገኝ የምትችለው እንዴት ነው? የሥዕል ጨዋታዎች ይሖዋ ለሳምሶን መንፈስ ቅዱስ ሰጠው ይህ ጨዋታ ከ3-6 ዓመት ባለው ዕድሜ ውስጥ የሚገኙ ልጆች ስለ ሳምሶንና ጠንካራ ሊሆን ስለቻለበት መንገድ እንዲያውቁ ይረዳቸዋል። የቤተሰብ አምልኮ ፕሮጀክት መንፈስ ቅዱስ ይሖዋን ለማገልገል ኃይል የሚሰጠን እንዴት ነው? ይህን መመሪያ ተጠቅማችሁ ይሖዋ በመንፈሱ አማካኝነት ኃይል የሚሰጠን እንዴት እንደሆነ ልጆቻችሁን አስተምሩ። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች። አጋራ አጋራ ሳምሶን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች የሳምሶን የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ አማርኛ የሳምሶን የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/502012441/univ/art/502012441_univ_sqr_xl.jpg