ግንቦት 30, 2019
አዲስ ነገር
አዲስ ዓምድ—ተሞክሮዎች
በjw.org ድረ ገጽ ላይ “ተሞክሮዎች” የሚል ዓምድ መውጣት ጀምሯል። በዚህ ዓምድ ሥር “መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል” የሚለውን ክፍል እንዲሁም አዳዲስና ቀደም ሲል የወጡ ሌሎች የይሖዋ ምሥክሮች ተሞክሮዎችን ማግኘት ይቻላል።
JW Library በተባለው አፕሊኬሽን ላይ “ተሞክሮዎች” በሚለው አዲስ ዓምድ ሥር የሚወጡት አዳዲስ ተሞክሮዎች ብቻ ናቸው።
ድረ ገጻችን ላይ “ተሞክሮዎች” የሚለው ዓምድ የሚገኘው “ስለ እኛ” በሚለው ሥር ሲሆን JW Library ላይ ደግሞ “ተከታታይ ርዕሶች” ሥር ይገኛል።