በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከጥቅምት 12-18

ዘፀአት 33–34

ከጥቅምት 12-18

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • የይሖዋ ማራኪ ባሕርያት”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 34:5—የአምላክን ስም ማወቅ ዓላማውን፣ የሚያከናውናቸውን ነገሮችና ባሕርያቱን ማወቅን ያካትታል (it-2 466-467)

    • ዘፀ 34:6—የይሖዋ ባሕርያት ወደ እሱ እንድንቀርብ ያነሳሱናል (w09 5/1 18 አን. 3-5)

    • ዘፀ 34:7—ይሖዋ ንስሐ የገቡ ኃጢአተኞችን ይቅር ይላል (w09 5/1 18 አን. 6)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 33:11, 20—ይሖዋ ሙሴን “ፊት ለፊት” ያነጋግረው የነበረው እንዴት ነው? (w04 3/15 27 አን. 5)

    • ዘፀ 34:23, 24—እስራኤላውያን ወንዶች በሦስቱ ዓመታዊ በዓላት ላይ ለመገኘት እምነት ይጠይቅባቸው የነበረው ለምንድን ነው? (w98 9/1 20 አን. 5)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 33:1-16 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ተመላልሶ መጠየቅቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ቢቲያ የጥቅሱን ዓላማ ግልጽ ያደረገችው እንዴት ነው? የምታነጋግራት ሴት ቆም ብላ እንድታስብ የረዳቻት እንዴት ነው?

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 16)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ አስተዋውቀህ በምዕራፍ 2 ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 8)

ክርስቲያናዊ ሕይወት