በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከጥቅምት 29–ኅዳር 4

ዮሐንስ 18-19

ከጥቅምት 29–ኅዳር 4
  • መዝሙር 54 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ኢየሱስ ስለ እውነት መሥክሯል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዮሐ 18:36—ኢየሱስ የተናገረው እውነት በመሲሐዊው መንግሥት ላይ ያተኮረ ነበር

    • ዮሐ 18:37—ኢየሱስ ስለ አምላክ ዓላማዎች የሚገልጸውን እውነት በተመለከተ መሥክሯል (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)

    • ዮሐ 18:38ሀ—ጲላጦስ፣ እውነት የሚባል ነገር ስለ መኖሩ በፌዝ መልክ ጠይቋል (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ዮሐ 19:30—ኢየሱስ “መንፈሱን ሰጠ” የሚለው ሐሳብ ምን ትርጉም አለው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ዮሐ 19:31—ኢየሱስ የሞተው ኒሳን 14, 33 ዓ.ም. መሆኑን የሚጠቁም ምን ማስረጃ አለ? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዮሐ 18:1-14

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም jw.orgን አስተዋውቅ።

  • ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመረጥከውን ጥቅስና ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ ያዘጋጀኸውን ጥያቄ ተጠቀም።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 14 አን. 6-7

ክርስቲያናዊ ሕይወት