ከጥቅምት 15-21
ዮሐንስ 13-14
መዝሙር 100 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“አርዓያ ሆኜላችኋለሁ”፦ (10 ደቂቃ)
ዮሐ 13:5—ኢየሱስ የደቀ መዛሙርቱን እግር አጠበ (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ዮሐ 13:12-14—ደቀ መዛሙርቱ እግራቸውን እርስ በርስ “የመተጣጠብ ግዴታ” አለባቸው (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ዮሐ 13:15—የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት በሙሉ በትሕትና ረገድ እሱ የተወውን አርዓያ መከተል ይኖርባቸዋል (w99 3/1 31 አን. 1)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዮሐ 13:1-17
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቅመህ መደበኛ ባልሆነ መንገድ መሥክር።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ፍቅር የእውነተኛ ክርስቲያኖች መለያ ነው—ራስ ወዳድና በቀላሉ የምትበሳጩ አትሁኑ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ”—ራስ ወዳድና በቀላሉ የምትበሳጩ አትሁኑ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት። ጊዜ ካለህ፣ “ልናሰላስልበት የሚገባ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌ” የሚለውን ሣጥን ተወያዩበት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 33
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 116 እና ጸሎት