የውይይት ናሙናዎች አጫውት የውይይት ናሙናዎች ●○○ መመሥከር ጥያቄ፦ የአምላክ ስም ማን ነው? ጥቅስ፦ መዝ 83:18 ለቀጣዩ ጊዜ፦ ይሖዋ አምላክ የእሱ ወዳጆች እንድንሆን እንደሚፈልግ ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው? ○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ ጥያቄ፦ ይሖዋ አምላክ የእሱ ወዳጆች እንድንሆን እንደሚፈልግ ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው? ጥቅስ፦ ያዕ 4:8 ለቀጣዩ ጊዜ፦ የአምላክ ወዳጆች ለመሆን ምን ማድረግ ይኖርብናል? ○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ ጥያቄ፦ የአምላክ ወዳጆች ለመሆን ምን ማድረግ ይኖርብናል? ጥቅስ፦ ዮሐ 17:3 ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክን ማየት ሳንችል ወደ እሱ መቅረብ የምንችለው እንዴት ነው? ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ የውይይት ናሙናዎች የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ለጥር 2019 የተዘጋጁ የመስክ አገልግሎት የውይይት ናሙናዎች አማርኛ ለጥር 2019 የተዘጋጁ የመስክ አገልግሎት የውይይት ናሙናዎች https://assetsnffrgf-a.akamaihd.net/assets/ct/e8b2bff3b7/images/syn_placeholder_sqr.png