ከጥር 31–የካቲት 6
ሩት 3–4
መዝሙር 39 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ጥሩ ስም ማትረፍና ያተረፍነውን ስም ይዞ መቀጠል”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ሩት 4:6—አንድ ሰው የቅርብ ዘመዱን በመቤዠት የራሱን ርስት ‘አደጋ ላይ ሊጥል’ የሚችለው እንዴት ነው? (w05 3/1 29 አን. 3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
“በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁን በስብሰባዎች ላይ እንዲገኙ እርዷቸው”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁን በስብሰባዎች ላይ እንዲገኙ እርዷቸው የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lffi ምዕራፍ 03 ነጥብ 4 (th ጥናት 8)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 19 አን. 16-21፣ ሣጥን 19ለ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 144 እና ጸሎት