የውይይት ናሙናዎች
●○○ መመሥከር
○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ የሞተ ሰው ምንም ተስፋ የለውም ማለት ነው?
ጥቅስ፦ ኢዮብ 14:14, 15
ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ የምንወዳቸውን ሰዎች ከሞት ሲያስነሳ ምን ዓይነት ሕይወት ይሰጣቸዋል?
○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ አምላክ የምንወዳቸውን ሰዎች ከሞት ሲያስነሳ ምን ዓይነት ሕይወት ይሰጣቸዋል?
ጥቅስ፦ ኢሳ 32:18
ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ በምድር ላይ ሰላም የሚያሰፍነው እንዴት ነው?