የሚስጥር አጠባበቅ ማስተካከያ

በjw.org ላይ ጥሩ የዲጂታል አገልግሎት ለመስጠት እንዲቻል ኩኪዎችንና ሌሎች ተመሳሳይ ቴክኖሎጂዎችን እንጠቀማለን። አንዳንድ ኩኪዎች ድረ ገጹ እንዲሠራ የግድ ስለሚያስፈልጉ መከልከል አይቻልም። አጠቃቀምህን ለማሻሻል ብቻ የምንጠቀምባቸውን ሌሎች ተጨማሪ ኩኪዎች መፍቀድ ወይም መከልከል ትችላለህ። ይህ መረጃ በፍጹም አይሸጥም ወይም ለንግድ ዓላማ አይውልም። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህን ገጽ ተመልከት፦ የኩኪዎችንና ተመሳሳይ ቴክኖሎጂዎች አጠቃቀም ዓለም አቀፍ ፖሊሲ በማንኛውም ጊዜ ምርጫዎችን ማስተካከል ከፈለግክ ይህን ገጽ ተጠቀም፦ የሚስጥር አጠባበቅ ማስተካከያ

በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኤርምያስ 49-50

ይሖዋ ትሑታንን ይባርካል፤ እብሪተኞችን ደግሞ ይቀጣል

ይሖዋ ትሑታንን ይባርካል፤ እብሪተኞችን ደግሞ ይቀጣል

50:4-7

  • ንስሐ የገቡ እስራኤላውያን ይሖዋ ከምርኮ ነፃ ሲያወጣቸው በደስታ ያለቅሳሉ

  • ከእሱ ጋር የገቡትን ቃል ኪዳን ያድሳሉ፤ ከዚያም ረጅም ጉዞ ተጉዘው ወደ ኢየሩሳሌም በመመለስ ንጹሑን አምልኮ መልሰው ያቋቁማሉ

    እስራኤላውያን ባቢሎንን ለቀው ወጡ

50:29, 39

  • እብሪተኛዋ ባቢሎን በይሖዋ ሕዝቦች ላይ በፈጸመችው የጭካኔ ድርጊት የተነሳ መቀጣቷ አይቀርም

  • በትንቢት በተነገረው መሠረት ባቢሎን ሰው የማይኖርባት የፍርስራሽ ክምር ሆነች

    አንድ እብሪተኛ ባቢሎናዊ እና የአራዊት መፈንጫ የሆነችው የባቢሎን ፍርስራሽ