ከግንቦት 1-7
ኤርምያስ 32-34
መዝሙር 2 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“እስራኤል ዳግመኛ እንደምትቋቋም የሚያሳይ ምሳሌ”፦ (10 ደቂቃ)
ኤር 32:6-9, 15—ይሖዋ እስራኤልን ዳግመኛ እንደሚያቋቁም የሚያሳይ ምሳሌ እንዲሆን ኤርምያስን መሬት እንዲገዛ አዘዘው (it-1-E 105 አን. 2)
ኤር 32:10-12—ኤርምያስ መሬቱን ሲገዛ ተገቢውን ሕጋዊ ሂደት ተከትሏል (w07 3/15 11 አን. 3)
ኤር 33:7, 8—ይሖዋ በምርኮ የተወሰዱትን ሕዝቦቹን ‘እንደሚያነጻቸው’ ተናግሯል (jr-E 152 አን. 22-23)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ኤር 33:15—ለዳዊት የሚበቅለው “ቀንበጥ” ማን ነው? (jr-E 173 አን. 10)
ኤር 33:23, 24—እዚህ ጥቅስ ላይ የተጠቀሱት ‘ሁለት ወገኖች’ እነማን ናቸው? (w07 3/15 11 አን. 4)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤር 32:1-12
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የዚህን ወር መግቢያዎች ተዘጋጅ፦ (15 ደቂቃ) “የመግቢያ ናሙናዎች” በሚለው ርዕስ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የመግቢያ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። አስፋፊዎች ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል! የተባለውን ብሮሹር ሲያበረክቱ ብሮሹሩን የሚያስተዋውቀውን ቪዲዮ እንዲጠቀሙበት አበረታታ። (ቪዲዮው ስብሰባዎቻችን እና አገልግሎታችን በሚለው ሥር ይገኛል።)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (15 ደቂቃ) አማራጭ፦ በዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (yb16 67-71) አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 9 አን. 1-9 እና “በዓለም ዙሪያ ያለዉ ጭማሪ” የሚለው ሰንጠረዥ
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 7 እና ጸሎት