ከግንቦት 26–ሰኔ 1
ምሳሌ 15
መዝሙር 102 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. ሌሎች ደስተኛ ልብ እንዲኖራቸው እርዱ
(10 ደቂቃ)
ወንድሞቻችን ከባድ መከራ ሲያጋጥማቸው ዘመናቸው ሁሉ አስከፊ እንደሆነ ሊሰማቸው ይችላል (ምሳሌ 15:15)
መከራ ለደረሰባቸው ወንድሞች የእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ አሳዩ (ምሳሌ 15:17፤ w10 11/15 31 አን. 16)
“በፈገግታ የተሞላ ፊት” እና ጥቂት አበረታች ቃላት ትልቅ ለውጥ ሊያመጡ ይችላሉ (ምሳሌ 15:23, 30 ግርጌ፤ w18.04 23-24 አን. 16-18)
ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በጉባኤያችን ውስጥ ማበረታቻ የሚያስፈልገው ማን ነው? እርዳታ ማበርከት የምችለው እንዴት ነው?’
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
ምሳሌ 15:22—ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓት ከሕክምና ጋር በተያያዘ ጥሩ ውሳኔ ለማድረግ የሚረዳን እንዴት ነው? (ijwbq ርዕስ 39 አን. 3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) ምሳሌ 15:1-21 (th ጥናት 2)
4. ውይይት መጀመር
(3 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 5)
5. ውይይት መጀመር
(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ግለሰቡ መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያጠና ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 4)
6. ደቀ መዛሙርት ማድረግ
(5 ደቂቃ) የቤተሰብ ተቃውሞ ያጋጠመውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አበረታታ። (th ጥናት 4)
መዝሙር 155
7. ፈተና ቢደርስብንም ደስተኛ ልብ ሊኖረን ይችላል
(15 ደቂቃ) ውይይት።
ምንም ነገር ደስታችሁን እንዲያሳጣችሁ አትፍቀዱ—ጭንቀት፣ ረሃብ እና ራቁትነት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦
ከእነዚህ ተሞክሮዎች ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 27 አን. 1-9