በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

የውይይት ናሙናዎች

የውይይት ናሙናዎች

መመሥከር

ጥያቄ፦ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን አመለካከት አለህ?

ጥቅስ፦ ሮም 15:4

ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መጪው ጊዜ ምን ተስፋ ይሰጣል?

ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መጪው ጊዜ ምን ተስፋ ይሰጣል?

ጥቅስ፦ ራእይ 21:3, 4

ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳት ምን ያግዘናል?