ከታኅሣሥ 4-10
ኢዮብ 22–24
መዝሙር 49 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ሰው አምላክን ሊጠቅመው ይችላል?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ኢዮብ 23:13—የይሖዋ ምሳሌ መንፈሳዊ ግቦቻችን ላይ ለመድረስ የሚረዳን እንዴት ነው? (w04 7/15 21-22)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢዮብ 22:1-22 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለግለሰቡ ስለ ድረ ገጻችን ንገረው፤ ከዚያም የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጠው። (th ጥናት 11)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 2)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w21.05 18-19 አን. 17-20—ጭብጥ፦ አዎንታዊ አመለካከት መያዛችን ለይሖዋ ጠቃሚ ሆነን እንድንቀጥል ይረዳናል። (th ጥናት 20)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ወላጆች—ልጆቻችሁ ይሖዋን ማስደሰት የሚችሉት እንዴት እንደሆነ አስተምሯቸው”፦ (10 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) bt ምዕ. 3 አን. 1-3፣ ገጽ 23, 24, 25, 26, እና 27 ላይ ያሉት ሣጥኖች
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 25 እና ጸሎት