በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከታኅሣሥ 6-12

መሳፍንት 6–7

ከታኅሣሥ 6-12

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • በል ባለህ ኃይል ሂድ፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • መሳ 6:27—ጌድዮን ከተወው ምሳሌ ለአገልግሎታችን የሚጠቅም ምን ትምህርት እናገኛለን? (w05 1/15 26 አን. 6)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) መሳ 6:1-16 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ መጽሐፍ ቅዱስ—ሮም 15:4 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።

  • መመሥከር፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት። (th ጥናት 6)

  • መመሥከር፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት፤ የዚህን ብሮሹር ኤሌክትሮኒክ ቅጂ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል ለግለሰቡ አሳየው። (th ጥናት 15)

ክርስቲያናዊ ሕይወት