ከታኅሣሥ 14-20
ዘሌዋውያን 12–13
መዝሙር 140 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የሥጋ ደዌን በተመለከተ ከተሰጡት ሕጎች የምናገኘው ትምህርት”፦ (10 ደቂቃ)
ዘሌ 13:4, 5—የሥጋ ደዌ ያለባቸው ሰዎች ተለይተው እንዲቆዩ ይደረግ ነበር (wp18.1 7)
ዘሌ 13:45, 46—የሥጋ ደዌ ያለባቸው ሰዎች በሽታውን ወደ ሌሎች እንዳያስተላልፉ መጠንቀቅ ነበረባቸው (wp16.4 9 አን. 1)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘሌ 12:2, 5—ልጅ መውለድ አንዲትን ሴት ‘የሚያረክሳት’ ለምንድን ነው? (w04 5/15 23 አን. 2)
ዘሌ 12:3—ይሖዋ ወንድ ልጅ በተወለደ በስምንተኛው ቀን እንዲገረዝ ትእዛዝ የሰጠው ለምን ሊሆን ይችላል? (wp18.1 7)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘሌ 13:9-28 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ቶማስ ጥያቄዎችን ውጤታማ በሆነ መንገድ የተጠቀመው እንዴት ነው? የጥቅሱን ዓላማ ግልጽ ያደረገው እንዴት ነው?
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 19)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ምሥራች የተባለውን ብሮሹር አስተዋውቅና ትምህርት 11ን ተጠቅመህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 9)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) rr ምዕ. 2 አን. 1-9፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 28 እና ጸሎት