ትዳራችሁ ይሖዋን የሚያስደስት ነው?
-
በሚልክያስ ዘመን ይኖሩ የነበሩ እስራኤላውያን በማይረባ ምክንያት የትዳር ጓደኛቸውን ይፈቱ ነበር። ይሖዋ በትዳር ጓደኛቸው ላይ ክህደት ይፈጽሙ የነበሩ ሰዎች የሚያቀርቡትን አምልኮ አልተቀበለም
-
የትዳር ጓደኛቸውን በአክብሮት የሚይዙትን ሰዎች ይሖዋ ባርኳቸዋል
በዛሬው ጊዜ ያሉ ባለ ትዳሮች ከሚከተሉት ነገሮች ጋር በተያያዘ ለትዳር ጓደኛቸው ታማኝ መሆናቸውን የሚያሳዩት እንዴት ነው?
-
ከአስተሳሰባቸው
-
ከዓይናቸው
-
ከንግግራቸው