በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የመግቢያ ናሙናዎች

የመግቢያ ናሙናዎች

ንቁ!

ጥያቄ፦ ዓለማችን ከዕለት ወደ ዕለት ከቁጥጥር ውጭ እየሆነ የመጣው ለምንድን ነው?

ጥቅስ፦ ኤር 10:23

አበርክት፦ ይህ መጽሔት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ወደፊት የተሻለ ጊዜ ይመጣል ብለው እንዲያምኑ ያደረጋቸው ምን እንደሆነ ያብራራል።

ንቁ!

ጥያቄ፦ አምላክ ስም አለው?

ጥቅስ፦ መዝ 83:18

አበርክት፦ ይህ ርዕስ የአምላክ ስም ትርጉም ምን እንደሆነና ይህንን ስም መጠቀም ያለብን ለምን እንደሆነ ያብራራል። [“መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?—የአምላክ ስም” የሚለውን ርዕስ አሳይ።]

እውነትን አስተምሩ

ጥያቄ፦ የሁላችንም ጠላት የሆነው ሞት የማይኖርበት ጊዜ ይመጣል?

ጥቅስ፦ 1ቆሮ 15:26

እውነት፦ ይሖዋ ሞትን ለዘላለም ያጠፋዋል።

የራስህን መግቢያ አዘጋጅ

ከላይ የተጠቀሱትን ምሳሌዎች እንደ ናሙና አድርገህ በመጠቀም በመስክ አገልግሎት ላይ የምትጠቀምበት የራስህን አቀራረብ አዘጋጅ።