በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሰኔ 15-21

ዘፍጥረት 48–50

ከሰኔ 15-21

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ከአረጋውያን ብዙ ነገር መማር ይቻላል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 48:21, 22—ያዕቆብ የአምላክ ሕዝቦች ወደፊት ከነአንን እንደሚወርሱ ያለውን እምነት ገልጿል (it-1 1246 አን. 8)

    • ዘፍ 49:1—ያዕቆብ ከመሞቱ በፊት የተናገረው ትንቢት ጠንካራ እምነት እንዳለው ያሳያል (it-2 206 አን. 1)

    • ዘፍ 50:24, 25—ዮሴፍ አምላክ የገባው ቃል እንደሚፈጸም ያለውን እምነት ገልጿል (w07 6/1 28 አን. 10)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 49:19—ያዕቆብ ስለ ጋድ የተናገረው ትንቢት የተፈጸመው እንዴት ነው? (w04 6/1 15 አን. 4-5)

    • ዘፍ 49:27—ያዕቆብ ስለ ቢንያም የተናገረው ትንቢት የተፈጸመው እንዴት ነው? (ia 142 ሣጥን)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 49:8-26 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አስፋፊዎቹ ግለሰቡን ሲያወያዩ የተረዳዱት እንዴት ነው? ምሥራቹን ስንሰብክ በእርግጠኝነት በመናገር ረገድ የእነሱን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት ነው?

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 6)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ አበርክተህ በምዕራፍ 9 ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 16)

ክርስቲያናዊ ሕይወት