ከሰኔ 24-30
ፊልጵስዩስ 1-4
መዝሙር 33 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ስለ ምንም ነገር አትጨነቁ”፦ (10 ደቂቃ)
[የፊልጵስዩስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ፊልጵ 4:6—የሚያስጨንቅ ነገር ሲያጋጥማችሁ ወደ ይሖዋ ጸልዩ (w17.08 10 አን. 10)
ፊልጵ 4:7—“የአምላክ ሰላም” እንዲጠብቃችሁ ፍቀዱ (w17.08 10 አን. 7፤ 12 አን. 16)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ፊልጵ 2:17—ሐዋርያው ጳውሎስ “እንደ መጠጥ መባ [የፈሰሰው]” እንዴት ነበር? (it-2 528 አን. 5)
ፊልጵ 3:11—‘የመጀመሪያው ትንሣኤ’ ምንድን ነው? (w07 1/1 26-27 አን. 5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ፊልጵ 4:10-23 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 4)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 6 አን. 3-4 (th ጥናት 8)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች ሕይወትህን እየተቆጣጠሩት ነው?፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች ምን ጥቅም አላቸው? የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች ሱስ ምን ጉዳት አለው? የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎችን መጠቀም ሱስ እንደሆነብህ ማወቅ የምትችለው እንዴት ነው? “ይበልጥ አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች” ለይተህ እንደምታውቅ ለማሳየት የትኞቹን እርምጃዎች መውሰድ ትችላለህ? (ፊልጵ 1:10)
“መዝናኛችሁን በጥበብ ምረጡ”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ምን ዓይነት መዝናኛ መምረጥ ይኖርብኛል? የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 63
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 103 እና ጸሎት