ከሰኔ 12-18
ሰቆቃወ ኤርምያስ 1-5
መዝሙር 143 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በትዕግሥት መጠባበቅ ለመጽናት ይረዳናል”፦ (10 ደቂቃ)
[የሰቆቃወ ኤርምያስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ሰቆ 3:20, 21, 24—ኤርምያስ በትዕግሥት የተጠባበቀ ከመሆኑም ሌላ በይሖዋ ታምኗል (w12 6/1 14 አን. 3-4፤ w11 9/15 8 አን. 8)
ሰቆ 3:26, 27—አሁን የሚያጋጥሙንን የእምነት ፈተናዎች በጽናት መወጣታችን፣ ወደፊት የሚያጋጥሙንን ፈተናዎች ለመቋቋም ይረዳናል (w07 6/1 11 አን. 4-5)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሰቆ 2:17—ከኢየሩሳሌም ጋር በተያያዘ ይሖዋ “የተናገረውን” የትኛውን ነገር ፈጽሟል? (w07 6/1 9 አን. 4)
ሰቆ 5:7—ይሖዋ በአባቶች ኃጢአት ልጆችን ይቀጣል? (w07 6/1 11 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሰቆ 2:20–3:12
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.3 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.3 በሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ ለተበረከተለት ሰው—ግለሰቡ በስብሰባዎቻችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w11 9/15 9-10 አን. 11-13—ጭብጥ፦ ድርሻዬ ይሖዋ ነው።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (8 ደቂቃ) አማራጭ፦ “ከበላይ አካል የተላከ ደብዳቤ” በሚለው ርዕስ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (jw.org/am ላይ የሕትመት ውጤቶች > መጻሕፍትና ብሮሹሮች በሚለው ሥር ይገኛል።)
ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (7 ደቂቃ) ለሰኔ 2017 የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 11 አን. 1-8
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 71 እና ጸሎት