ከሚያዝያ 25–ግንቦት 1
ኢዮብ 33-37
መዝሙር 50 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“እውነተኛ ጓደኛ ገንቢ ምክር ይሰጣል”፦ (10 ደቂቃ)
ኢዮብ 33:1-5—ኤሊሁ ለኢዮብ አክብሮት አሳይቷል (w95 2/15 29 አን. 2-4)
ኢዮብ 33:6, 7—ኤሊሁ ትሑትና ደግ ነበር (w95 2/15 29 አን. 2-4)
ኢዮብ 33:24, 25—ኤሊሁ ምክር በሚሰጥበት ጊዜ እንኳ ኢዮብን አበረታቶታል (w11 4/1 23 አን. 3፤ w09 4/15 4 አን. 8)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት (8 ደቂቃ)
ኢዮብ 33:24, 25—ኤሊሁ “ቤዛ” በማለት የጠቀሰው ምን ሊሆን ይችላል? (w11 4/1 23 አን. 3-5)
ኢዮብ 34:36—ኢዮብ የተፈተነው እስከ ምን ድረስ ነው? ይህስ ምን ያስተምረናል? (w94 11/15 17 አን. 10)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢዮብ 33:1-25 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ የአቀራረብ ናሙናውን ተጠቅመህ የ2016 የክልል ስብሰባ መጋበዣ ወረቀቱን አበርክት። (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ fg ትምህርት 12 አን. 4-5—የክልል ስብሰባ መጋበዣ ወረቀት ለወሰደ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ። ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ jl ትምህርት 11—ተማሪው በሚመጣው የክልል ስብሰባ ላይ እንዲገኝ አበረታታ። (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
መዝሙር 124
“የክልል ስብሰባ ማሳሰቢያዎች”፦ (8 ደቂቃ) በንግግር የሚቀርብ። የክልል ስብሰባ ማሳሰቢያዎች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። (tv.jw.org ላይ ቪዲዮ ኦን ዲማንድ > አወር አክቲቪቲስ በሚለው ሥር ይገኛል።) ሁሉም በሦስቱም ቀናት ለመገኘት የሚያስችላቸውን ዝግጅት ከወዲሁ እንዲያጠናቅቁ አበረታታ። ጉባኤው የመጋበዣ ወረቀቱን ለማሰራጨት ያደረገውን ዝግጅት ተናገር።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት። (7 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ ia ምዕ. 9 አን. 14-24፤ የምዕራፉ ክለሳ (30 ደቂቃ)
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 21 እና ጸሎት