መጋቢት 21-27
ኢዮብ 6-10
መዝሙር 68 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ታማኙ ኢዮብ ሥቃይ እንደበዛበት ተናገረ”፦ (10 ደቂቃ)
ኢዮብ 6:1-3, 9, 10, 26፤ 7:11, 16—ሰዎች ሥቃይ ውስጥ እያሉ የሚናገሩት ነገር እውነተኛ ማንነታቸውን የሚያንጸባርቅ ላይሆን ይችላል (w13 8/15 19 አን. 7፤ w13 5/15 22 አን. 13)
ኢዮብ 9:20-22—‘ለአምላክ ታማኝ መሆን አለመሆኔ በአምላክ ዘንድ ምንም ለውጥ አያመጣም’ የሚል የተሳሳተ መደምደሚያ ላይ ደርሶ ነበር (w15 7/1 12 አን. 2)
ኢዮብ 10:12—ኢዮብ ከባድ ፈተና በደረሰበት ጊዜም እንኳ ስለ ይሖዋ መልካም ነገሮችን ተናግሯል (w09 4/15 7 አን. 18፤ w09 4/15 10 አን. 13)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ኢዮብ 6:14—ኢዮብ ታማኝ ፍቅር ማሳየት ያለውን ጠቀሜታ ጎላ አድርጎ የገለጸው እንዴት ነው? (w10 11/15 32 አን. 20)
ኢዮብ 7:9, 10፤ 10:21—ኢዮብ ወደፊት ትንሣኤ እንዳለ የሚያምን ከሆነ በእነዚህ ቁጥሮች ላይ ያለውን ሐሳብ የተናገረው ለምንድን ነው? (w06 3/15 14 አን. 11)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢዮብ 9:1-21 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ wp16.2 16—መዋጮ ማድረግ እንደሚችል ንገረው። (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ wp16.2 16—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ fg ትምህርት 2 አን. 6-8 (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
መዝሙር 114
ሌሎችን ስታጽናኑ አስተዋይ ሁኑ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በቅርቡ ሽማግሌዎች በመንግሥት አገልግሎት ትምህርት ቤት አይተውት የነበረውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም የሚወደውን ሰው በሞት በማጣቱ ምክንያት ሥቃይ እንደበዛበት የሚናገርን ሰው በማጽናናት ረገድ ሁለቱ ወንድሞች ጥሩ ምሳሌ የሚሆኑን እንዴት እንደሆነ አድማጮች እንዲናገሩ ጋብዝ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ ia ምዕ. 7 አን. 1-14 (30 ደቂቃ)
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 27 እና ጸሎት