ከመጋቢት 7-13
1 ሳሙኤል 12–13
መዝሙር 4 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“እብሪት ለውርደት ይዳርጋል”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ሳሙ 12:21—ሕዝቡ “ከንቱ ነገሮችን” (ወይም “የማይጨበጡ ነገሮችን” ግርጌ) ወደ መከተል ዞር ያለው እንዴት ነው? (w11 7/15 14 አን. 15)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ሳሙ 12:1-11 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ ኢየሱስ—ማቴ 16:16 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 1)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 04 ማስተዋወቂያ እና ነጥብ 1-2 (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (5 ደቂቃ) ለመጋቢት ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (10 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 21 አን. 13-18
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 26 እና ጸሎት