ከመስከረም 21-27
ዘፀአት 27–28
መዝሙር 25 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ከካህናቱ ልብስ ምን ትምህርት እናገኛለን?”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 28:30—የይሖዋን አመራር መፈለግ ይኖርብናል (it-2 1143)
ዘፀ 28:36—ምንጊዜም ቅዱስ መሆን አለብን (it-1 849 አን. 3)
ዘፀ 28:42, 43—አምላክ ካወጣው መሥፈርት ጋር በሚስማማ መልኩ ክብር ባለው መንገድ መመላለስ አለብን (w08 8/15 15 አን. 17)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 28:15-21—በእስራኤል ሊቀ ካህናት የደረት ኪስ ላይ የነበሩት የከበሩ ድንጋዮች የተገኙት ከየት ሊሆን ይችላል? (w12 8/1 26 አን. 1-3)
ዘፀ 28:38—‘ቅዱስ የሆኑ ነገሮች’ የተባሉት ምንድን ናቸው? (it-1 1130 አን. 2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 27:1-21 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 1)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 2)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lvs 111 አን. 20-21 (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—በካሜራ ወይም በኢንተርኮም አማካኝነት መመሥከር”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የመጀመሪያውን ቪዲዮ አጫውትና ተወያዩበት፤ ከዚያም ሁለተኛውን ቪዲዮ አጫውትና ተወያዩበት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 125 እና 126
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 129 እና ጸሎት