ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
መንገድህን ማቃናት የምትችለው እንዴት ነው?
[የኢያሱ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
የአምላክን ቃል አጥና እንዲሁም ተግባራዊ አድርግ (ኢያሱ 1:7, 8፤ w13 1/15 8 አን. 7)
የይሖዋን ፈቃድ ስትፈጽም በእሱ ታመን (ኢያሱ 1:9፤ w13 1/15 11 አን. 20)
ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ከአምላክ የሚገኘው ድፍረት የሚያስፈልገኝ መቼ ነው?’