በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የውይይት ናሙናዎች

የውይይት ናሙናዎች

●○○ መመሥከር

ጥያቄ፦ መጥፎ ነገሮች የሚደርሱብን አምላክ ስለተቆጣን ነው?

ጥቅስ፦ ኢዮብ 34:10

ለቀጣዩ ጊዜ፦ መጥፎ ነገሮች የሚደርሱብን ለምንድን ነው?

○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ መጥፎ ነገሮች የሚደርሱብን ለምንድን ነው?

ጥቅስ፦ 1ዮሐ 5:19

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ዲያብሎስ ያደረሰውን ጉዳት አምላክ የሚያስተካክለው እንዴት ነው?

○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ ዲያብሎስ ያደረሰውን ጉዳት አምላክ የሚያስተካክለው እንዴት ነው?

ጥቅስ፦ ማቴ 6:9, 10

ለቀጣዩ ጊዜ፦ የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?