በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሕዝቅኤል 18-20

ይሖዋ ይቅር ሲለን በደላችንን አያስታውስም ማለት ነው?

ይሖዋ ይቅር ሲለን በደላችንን አያስታውስም ማለት ነው?

18:21, 22

  • ይሖዋ አንድ ጊዜ ኃጢአታችንን ይቅር ካለን፣ ድጋሚ በእነዚያ ኃጢአቶች አይጠይቀንም። የሚከተሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌዎች ይሖዋ ይቅር ይለናል ብለን እንድንተማመን ይረዱናል።

ለእነዚህ ጥያቄዎች የምትሰጠውን መልስ በክፍት ቦታዎቹ ላይ ጻፍ።

ንጉሥ ዳዊት

  • የሠራው ኃጢአት፦

  • ይቅር የተባለበት ምክንያት፦

  • ይሖዋ ይቅር እንዳለው የሚያሳይ ማስረጃ፦

ንጉሥ ምናሴ

  • የሠራው ኃጢአት፦

  • ይቅር የተባለበት ምክንያት፦

  • ይሖዋ ይቅር እንዳለው የሚያሳይ ማስረጃ፦

ሐዋርያው ጴጥሮስ

  • የሠራው ኃጢአት፦

  • ይቅር የተባለበት ምክንያት፦

  • ይሖዋ ይቅር እንዳለው የሚያሳይ ማስረጃ፦

እንደ ይሖዋ ይቅር ባይ መሆን የምችልባቸው መንገዶች፦