በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሐምሌ 17-23

ሕዝቅኤል 18-20

ከሐምሌ 17-23
  •  መዝሙር 125 እና ጸሎት

  •  የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  •  ይሖዋ ይቅር ሲለን በደላችንን አያስታውስም ማለት ነው?”፦ (10 ደቂቃ)

  •  መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሕዝ 18:29—እስራኤላውያን ይሖዋን በተመለከተ የተሳሳተ አመለካከት ያዳበሩት ለምንድን ነው? እኛስ ተመሳሳይ ስህተት ከመሥራት መቆጠብ የምንችለው እንዴት ነው? (w13 8/15 11 አን. 9)

    • ሕዝ 20:49—ሕዝቡ ሕዝቅኤል የሚናገረው ነገር “እንቆቅልሽ” እንደሆነ የተሰማቸው ለምን ነበር? ይህስ ለእኛ ምን ማስጠንቀቂያ ይዟል? (w07 7/1 14 አን. 3)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  •  የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሕዝ 20:1-12

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  •  መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ዮሐ 5:19 —እውነትን አስተምሩ። ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  •  ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 3:2-5—እውነትን አስተምሩ። ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። (mwb16.08 8 አን. 2⁠ን ተመልከት።)

  •  ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w16.05 32 —ጭብጥ፦ አንድ ሰው ከውገዳ እንደተመለሰ ማስታወቂያ ሲነገር ጉባኤው ደስታውን መግለጽ የሚችለው እንዴት ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት