ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
በመንፈስ መሪነት በተቀናበረ መዝሙር ላይ ካሉ ምሳሌያዊ አገላለጾች የምናገኘው ትምህርት
ትምህርታችን በጤዛ ሊመሰል ይችላል (ዘዳ 32:2, 3፤ w20.06 10 አን. 8-9፤ ሽፋኑን ተመልከት)
ይሖዋ ዓለት ነው (ዘዳ 32:4፤ w09 5/1 14 አን. 4)
ንስር ጫጩቶቿን እንደምትጠብቅ ሁሉ ይሖዋም ሕዝቦቹን ይጠብቃል (ዘዳ 32:11, 12፤ w01 10/1 9 አን. 7)
ለማስተማር የሚረዱ ጥሩ ምሳሌዎችን ከየት ማግኘት ትችላላችሁ?