የይሖዋ ወዳጅ ሁን
ያልተጠመቀ አስፋፊ ሁን
ልጃችሁ ያልተጠመቀ አስፋፊ ለመሆን ምን እንደሚጠበቅበት ያውቃል? ይህ መልመጃ ሊረዳው ይችላል።
ወላጆች፣ ማቴዎስ 21:16ን ከልጆቻችሁ ጋር ካነበባችሁ በኋላ ተወያዩበት።
ይህን መልመጃ አውርዳችሁ አትሙት።
ልጃችሁ ብቃቱን አሟልቶ ያልተጠመቀ አስፋፊ መሆን ይችላል? ከሚከተሉት ርዕሰ ጉዳዮች አንዱን በቤተሰብ አምልኳችሁ ላይ ተጠቀሙበት። (1) የተጠቀሰውን ቪዲዮ ተመልከቱ። (2) የተጠቀሰውን መልመጃ ሥሩ። (3) ጥያቄውን መልሱ፤ ወይም የተጠቀሰውን ነገር አከናውኑ። ከታች በሚገኘው ሣጥን ውስጥ በጨረሳችኋቸው መልመጃዎች ላይ ምልክት አድርጉ።