የይሖዋ ወዳጅ ሁን
የሚገባቸውን ሰዎች ፈልጉ
የመንግሥቱን መልእክት ለመስማት ፈቃደኛ የሆኑ ሰዎችን በመፈለግ የኢየሱስንና የሐዋርያቱን ምሳሌ መከተል ትችላላችሁ።
ወላጆች፣ ማቴዎስ 10:11ን ከልጆቻችሁ ጋር ካነበባችሁ በኋላ ተወያዩበት።
ይህን መልመጃ አውርዳችሁ አትሙት።
የሚገባቸውን ሰዎች ፈልጉ የሚለውን ቪዲዮ ከተመለከታችሁ በኋላ ልጆቻችሁ ቪዲዮው ላይ የሚታየውን ዓሣ አጥማጅ፣ ቀረጥ ሰብሳቢና የቤት ባለቤት ፈልገው እንዲያገኙ እርዷቸው። ከዚያም በጥያቄዎቹ ላይ ተወያዩ፤ አገልግሎት ላይ የምትጠቀሙበትን መግቢያም አብራችሁ ተዘጋጁ።