በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መዝሙር 160

ወንጌል

ወንጌል

(ሉቃስ 2:10)

  1. 1. ‘ክብር ይሁን በአርያም’

    ተሰማ ላለም፤

    ምሥራች ከወደ ቤተልሔም።

    መጣ አዳኙ፣

    ለኖሩ ሲመኙ።

    (አዝማች)

    ወንጌል ነው ብርሃን፤

    ተወልዷል ጌታ፣

    የያህ ስጦታ!

    ወንጌል ነው ብስራት፤

    ባዋቂ፣ በልጅ

    ላለም ይታወጅ፤

    መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት።

  2. 2. ሰላም፣ ጽድቅ መሠረቱ

    በትረ መንግሥቱ፤

    ለበረከት አለቅነቱ።

    መልሕቅ ለነፍስ፣

    ለ’ውነት ቆሟል ’የሱስ።

    (አዝማች)

    ወንጌል ነው ብርሃን፤

    ተወልዷል ጌታ፣

    የያህ ስጦታ!

    ወንጌል ነው ብስራት፤

    ባዋቂ፣ በልጅ

    ላለም ይታወጅ፤

    መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት።

    (አዝማች)

    ወንጌል ነው ብርሃን፤

    ተወልዷል ጌታ፣

    የያህ ስጦታ!

    ወንጌል ነው ብስራት፤

    ባዋቂ፣ በልጅ

    ላለም ይታወጅ፤

    መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት።

(በተጨማሪም ማቴ. 24:14⁠ን፣ ዮሐ. 8:12⁠ን፣ 14:6⁠ን፣ ኢሳ. 32:1⁠ን እና 61:2⁠ን ተመልከት።)