ንቁ! መጋቢት 2013

ከዓለም አካባቢ

ከርዕሰ ጉዳዮቹ መካከል፦ ረሃብን ማጥፋት፣ በሥራ ቦታ የሚፈጠር ውጥረት እንዲሁም የቻይና ከተሞች የአየር ጥራት ደረጃ።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ጥሩ አባት መሆን የሚቻለው እንዴት ነው?

አፍቃሪና ሚዛናዊ አባት ለመሆን የሚያስችሉህን አምስት የመጽሐፍ ቅዱስ ምክሮች ተመልከት።

ሙስ—የጫካው ባላባት

ይህ ግዙፍና ኃይለኛ እንስሳ ያሉትን ልዩ ባሕርያት ስታውቅ ትገረማለህ።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

የብልግና ምስሎችና ጽሑፎች

አምላክን ማስደሰት የምትፈልግ ከሆነ ስለ ብልግና ምስሎችና ጽሑፎች ምን እንደሚሰማው ማወቅ ይኖርብሃል።

ለቤተሰብ

በጉርምስና ዕድሜ ላይ ለሚገኝ ልጃችሁ መመሪያ ማውጣት

ጉርምስና ዕድሜ ላይ የሚገኘው ልጃችሁ ባወጣችኋቸው መመሪያዎች ሁልጊዜ የሚናደድ ከሆነ ምን ማድረግ ትችላላችሁ?

የታሪክ መስኮት

ሮበርት ቦይል

ይህ የኬሚስትሪ ሊቅ የሳይንስ ሰው ከመሆኑም በላይ በአምላክና በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ታላቅ እምነት ነበረው።

ንድፍ አውጪ አለው?

የተስፈንጣሪው ሸረሪት ብዥ ያለ እይታ

ይህ ሸረሪት የሚዘልለውን ርቀት በትክክል የሚያሰላው እንዴት ነው?ተመራማሪዎች ይህ ሸረሪት የሚጠቀምበትን ዘዴ ለመቅዳት የሚሞክሩትስ ለምንድን ነው?

በተጨማሪም . . .

ዛሬ ነገ የማለት ልማዴን ማስተካከል የምችለው እንዴት ነው?

ዛሬ ነገ የማለት ልማድህን ለማስተካከል የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮችን ተመልከት!

ሎጥ እና ቤተሰቡ—ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ

ይህን መልመጃ በማውረድ ስለ ሎጥ እና ስለ ቤተሰቡ መማር ትችላለህ።