የ2006 የንቁ! ርዕስ ማውጫ
የ2006 የንቁ! ርዕስ ማውጫ
ሃይማኖት
ሃሎዊን፣ 10/06
ለምን? ለሚለው ከባድ ጥያቄ መልስ መስጠት፣ 11/06
ሚካኤል አግሪኮላ (የመጽሐፍ ቅዱስ ተርጓሚ)፣ 1/06
አምላክ ሕይወትን የፈጠረው በዝግመተ ለውጥ ነው? 9/06
ኢየሱስ ማን ነበር? 12/06
እውነትን ለማግኘት የደከመው ማይክል ሰርቪተስ፣ 5/06
ኩዌከሮች፣ 11/06
ፒልግሪሞች እና ፒዩሪታኖች፣ 2/06
ማኅበራዊ ሕይወት
ልዩ ትኩረት የሚያሻቸው ልጆች፣ 4/06
ልጅ በሚሞትበት ጊዜ፣ 1/06
ሴት ልጃችሁ ስለ ወር አበባ በቅድሚያ አውቃ እንድትዘጋጅ መርዳት፣ 5/06
‘የምግብ ሰዓት ይበልጥ እንድንቀራረብ አድርጎናል፣’ 11/06
ደስታ የሰፈነበት ትዳር መመሥረት፣ 7/06
ፍቅር፣ 3/06
ሳይንስ
ምን ያህል ዕድሜ መኖር ትችላለህ? 5/06
ቀይ የደም ሕዋስ፣ 1/06
በእርግጥ ፈጣሪ አለ? 9/06
በፈጣሪ የምናምንበት ምክንያት፣ 9/06
ባሕር ጨዋማ የሆነው ለምንድን ነው? 7/06
ከአንድ ባዮኬሚስት ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ፣ 9/06
“የተረሳው እጅግ አዋቂ ሰው” (ሮበርት ሁክ)፣ 7/06
የዝግመተ ለውጥ ንድፈ ሐሳብ ተጨባጭ ሐቅ ነው? 9/06
አገሮችና ሕዝቦች
ለየት ያለ ውበት ያለው የአትክልት ቦታ (ጓዴሎፕ፣ ማርቲኒክ)፣ 5/06
መልእክቱ መድረስ አለበት (ኢንካዎች)፣ 7/06
ሙፍሎንን ለማየት ያደረግነው ጥረት (ቆጵሮስ)፣ 3/06
ሚካኤል አግሪኮላ—“ፈር ቀዳጅ የሆነ ሰው” (ፊንላንድ)፣ 1/06
ሜኮንግ (ወንዝ፣ እስያ)፣ 11/06
ሮማዎች (ጂፕሲዎች)፣ 10/06
‘በጣም ንጹሕ ከሆኑ ወላጆች የተወለደ’ (በፀሐይ ኃይል የሚመረት ጨው፣ ብራዚል)፣ 12/06
ታወር ብሪጅ የለንደን ከተማ መግቢያ፣ 10/06
ቼርኖቤል (ዩክሬን)፣ 4/06
አልሃምብራ (ስፔን)፣ 2/06
ካሊፕሶ—የትሪኒዳድ ባሕላዊ ሙዚቃ፣ 12/06
የሞት ሸለቆ (ካሊፎርኒያ፣ ዩናይትድ ስቴትስ)፣ 11/06
የቴምዝ ወንዝ (እንግሊዝ)፣ 2/06
ገነት የምትመስል አሸዋማ ደሴት (ፍሬዘር ደሴት፣ አውስትራሊያ)፣ 3/06
እንስሳትና እጽዋት
ሙፍሎን (የዱር በግ)፣ 3/06
ሰፍነጎች፣ 5/06
በዕፅዋት ላይ የሚታዩ ንድፎች፣ 9/06
አህዮች፣ 12/06
ዓለምን ያዳረሰ ዘር (ቡና)፣ 3/06
ወደ ላይ ተመሙ! (ዝይዎች)፣ 1/06
የሚያበሩ “ትንንሽ ባቡሮች” (ትሎች)፣ 11/06
የውኃ ዳር ወፎች፣ 8/06
ዓለም ነክ ጉዳዮችና ሁኔታዎች
ሽብርተኝነት፣ 6/06
የሕይወት ታሪኮች
በአምላክ መታመንን ተማርኩ (ኤላ ቱም)፣ 4/06
ተስፋ ቢስ የነበርኩ ቢሆንም አሁን ደስተኛ ሆኛለሁ (ቢሴንቴ ጎንዛሌዝ)፣ 7/06
እምነቴ የያዘኝን ከባድ በሽታ እንድቋቋም ረድቶኛል (ጄሰን ስቱዋርት)፣ 1/06
‘እንደ ሚዳቋ የምዘልበት’ ጊዜ ይመጣል (ፍራንቼስኮ አባቴማርኮ)፣ 8/06
‘ከመሞቴ በፊት አምላክን ማገልገል እፈልጋለሁ’ (ሜሚ ፍሪ)፣ 3/06
ኮብላይ ልጅ ነበርኩ (ሜሮስ ዊልያም ሰንዴይ)፣ 12/06
የተማረችውን ነገር ወዳዋለች፣ 12/06
ይሖዋ ከመከራዬ ሁሉ አዳነኝ (ዣንክሎድ ፍራንስዋ)፣ 11/06
የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት
መንፈስ ቅዱስ አካል ነው? 7/06
መጽሐፍ ቅዱስን መመሪያችን አድርገን ልንጠቀምበት የሚገባው ለምንድን ነው? 1/06
ሙታንን ልትረዳቸው ትችላለህ? 10/06
ሰላማዊ መሆን ይቻላል? 5/06
ሰዎች ሲሞቱ መላእክት ይሆናሉ? 8/06
ሳይንስ ከዘፍጥረት ዘገባ ጋር ይጋጫል? 9/06
በእርግጥ ኢየሱስ የአምላክ ልጅ ነው? 3/06
ኢየሱስ የተሰቀለው በመስቀል ላይ ነው? 4/06
እስከተዋደዱ ድረስ ከጋብቻ በፊት የጾታ ግንኙነት መፈጸም ምን ስህተት አለው? 11/06
እውነተኛ አምላክ አንድ ብቻ ነው? 2/06
የመጀመሪያው ኃጢአት፣ 6/06
የአልኮል መጠጥ፣ 12/06
የተለያዩ ርዕሶች
ሐር፣ 6/06
ቴሌቪዥን፣ 10/06
ወደፊት ምን ይመጣ ይሆን? 1/06
የሕዝብ መዝናኛ (የሮም ግዛት)፣ 11/06
የመኪና ጠለፋ፣ 10/06
የምታምንበት ነገር ለውጥ ያመጣል? 9/06
የገሊላ ጀልባ፣ 8/06
የፎቶግራፍ ጥበብ፣ 6/06
ደስታ፣ 4/06
የወጣቶች ጥያቄ
ሕይወቴን እንዴት ብጠቀምበት ይሻላል? 7/06
ማንበብ ያለብኝ ለምንድን ነው? 5/06
ሥር የሰደደ የአመጋገብ ችግር ይኖርብኝ ይሆን? 10/06
በትምህርት ቤት ከጾታ ብልግና መራቅ የምችለው እንዴት ነው? 3/06
በገዛ አካሌ ላይ ጉዳት የማደርሰው ለምንድን ነው? 1/06
በፍጥረት እንደማምን በደንብ ማስረዳት የምችለው እንዴት ነው? 9/06
አባካኝ ከመሆን መቆጠብ የምችለው እንዴት ነው? 6/06
የተቸገሩ ሰዎችን መርዳት የምችለው እንዴት ነው? 8/06
የትምህርት ቤት ጓደኝነት፣ 4/06
የገዛ አካሌን ከመጉዳት መታቀብ የምችለው እንዴት ነው? 2/06
ይህን ልማድ ማሸነፍ የምችለው እንዴት ነው? (ማስተርቤሽን)፣ 11/06
ይህን ያህል መመሪያ የሚበዛብኝ ለምንድን ነው? 12/06
የይሖዋ ምሥክሮች
ለንቁ! አንባቢያን፣ 1/06
“መዳናችን ቀርቧል!”—የአውራጃ ስብሰባ፣ 6/06
ማስጠንቀቂያ መስማት (የካትሪና አውሎ ነፋስ)፣ 6/06
“በእምነታቸው ምክንያት ታሰሩ” (ኦሽዊትዝ)፣ 4/06
ችግር ያጋጠማትን አንዲት ወጣት ረዳት፣ 10/06
ከፍተኛ አድናቆት ያተረፈ ስጦታ (ከታላቁ አስተማሪ ተማሩ)፣ 12/06
“የሴት አያቶችን ቀን ታከብሪያለሽ?” 12/06
የአንድ ልጅ እምነት (የካንሰር ሕመምተኛ)፣ 8/06
“ድንቅ መጽሐፍ ነው” (የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት)፣ 11/06
“ድንቅ ብሮሹር ነው” (“መልካሚቱን ምድር ተመልከት” )፣ 2/06
ጤና እና ሕክምና
ሕፃናት መታሸት ያስፈልጋቸዋል? 7/06
ኤ ኤል ኤስ የተባለ በሽታ፣ 1/06
ዓሣ መብላት ለሕመም ሲዳርግህ፣ 7/06
ወዳጃችንም ጠላታችንም የሆነው ሻጋታ! 1/06
የሰው ሠራሽ እጅና እግር ማዕከል፣ 2/06
የዕድሜ መግፋት፣ 2/06
የድንገተኛ አደጋ ጥሪ—ለንደን፣ 3/06
ደም እጅግ ዋጋማ የሆነው ለምንድን ነው? 8/06