ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን እርዳታ
በዚህ እትም ውስጥ፦ ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን እርዳታ
-
የሚወደውን ሰው በሞት ያጣ ግለሰብ ምን ዓይነት ስሜቶች ይኖሩታል? ሐዘን የደረሰባቸው ሰዎች ማጽናኛ የሚያስፈልጋቸው ለምንድን ነው?
-
ይህ ርዕስ ሐዘንን በተመለከተ አንዳንዶች ያላቸውን አመለካከት እንዲሁም ብዙዎች ሐዘን ሲደርስባቸው የሚፈጠሩባቸውን ስሜቶች ያብራራል። አንተም ሐዘን ላይ ከሆንክ በሐዘን ወቅት ሊያጋጥሙ ስለሚችሉ የተለመዱ ስሜቶች እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
-
ሐዘንን መቋቋም—አሁን ልትወስዳቸው የምትችላቸው እርምጃዎች
ሐዘንህን ለመቋቋም ምን ጠቃሚ እርምጃዎች መውሰድ ትችላለህ? ይህ ርዕስ ብዙዎችን የረዱና ዘመን በማይሽረው ምክር ላይ የተመሠረቱ ጠቃሚ ሐሳቦችን ይዟል።
-
ብዙዎች ከባድ ሐዘን ላይ በወደቁበት ወቅት ማጽናኛ ያገኙት ከየት እንደሆነ እንዲሁም ይህ የመጽናኛ ምንጭ አንተንም እንዴት ሊረዳህ እንደሚችል አንብብ።