መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ጥር 2025 ይህ እትም ከመጋቢት 3–ሚያዝያ 6, 2025 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል። የጥናት ርዕስ 1 ለይሖዋ ክብር ስጡ ከመጋቢት 3-9, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና። የጥናት ርዕስ 2 ባሎች፣ ሚስቶቻችሁን አክብሯቸው ከመጋቢት 10-16, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና። የጥናት ርዕስ 3 ይሖዋን የሚያስደስቱ ውሳኔዎችን አድርግ ከመጋቢት 17-23, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና። የጥናት ርዕስ 4 ቤዛው ምን ያስተምረናል? ከመጋቢት 24-30, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና። የጥናት ርዕስ 5 የይሖዋ ፍቅር የትኞቹን በረከቶች አስገኝቶልናል? ከመጋቢት 31–ሚያዝያ 6, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና። ሥዕል መሣል ለማስታወስ ይረዳል ሥዕል መሣልህ የምታጠናውን ነገር ይበልጥ ለማስታወስ ይረዳሃል። አትም አጋራ አጋራ መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ጥር 2025 መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ጥር 2025 አማርኛ መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ጥር 2025 https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/w/202501/AM/pt/w_AM_202501_lg.jpg w25 ጥር