JW ላይብረሪ እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
የወጣቶች ጥያቄ
ጊዜዬን በአግባቡ መጠቀም የምችለው እንዴት ነው?
ውድ የሆነውን ጊዜህን እንዳታባክን ሊረዱህ የሚችሉ አምስት ጠቃሚ ነጥቦች።
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > የወጣቶች ጥያቄ በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች > የወጣቶች ጥያቄ በሚለው ሥር ይገኛል።
ንድፍ አውጪ አለው?
የባርናክሎች ሙጫ ከየትኛውም ሰው ሠራሽ ሙጫ የበለጠ ኃይል እንዳለው ይነገራል። ሆኖም ባርናክሎች እርጥበት ካላቸው ነገሮች ጋር የሚጣበቁበት መንገድ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እንቆቅልሽ ሆኖ ቆይቷል።
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > ንድፍ አውጪ አለው? በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ሳይንስ እና መጽሐፍ ቅዱስ > ንድፍ አውጪ አለው? በሚለው ሥር ይገኛል።