የሚስጥር አጠባበቅ ማስተካከያ

በjw.org ላይ ጥሩ የዲጂታል አገልግሎት ለመስጠት እንዲቻል ኩኪዎችንና ሌሎች ተመሳሳይ ቴክኖሎጂዎችን እንጠቀማለን። አንዳንድ ኩኪዎች ድረ ገጹ እንዲሠራ የግድ ስለሚያስፈልጉ መከልከል አይቻልም። አጠቃቀምህን ለማሻሻል ብቻ የምንጠቀምባቸውን ሌሎች ተጨማሪ ኩኪዎች መፍቀድ ወይም መከልከል ትችላለህ። ይህ መረጃ በፍጹም አይሸጥም ወይም ለንግድ ዓላማ አይውልም። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህን ገጽ ተመልከት፦ የኩኪዎችንና ተመሳሳይ ቴክኖሎጂዎች አጠቃቀም ዓለም አቀፍ ፖሊሲ በማንኛውም ጊዜ ምርጫዎችን ማስተካከል ከፈለግክ ይህን ገጽ ተጠቀም፦ የሚስጥር አጠባበቅ ማስተካከያ

በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ሱቁ የወደመበት አንድ ሰው በተሰበረው መስኮት ወደ ውጭ ሲመለከት፤ ሠራተኞቹ የተሰባበረውን መስታወት እየጠረጉ ነው።

ጥላቻ ያላንኳኳው በር የለም

ጥላቻ ያላንኳኳው በር የለም

መላው የሰው ዘር በጥላቻ ወረርሽኝ ተይዟል።

በዜና ማሰራጫዎችና በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ስለ ጥላቻ ንግግር፣ የጥላቻ መልእክት እና የጥላቻ ወንጀል የሚገልጹ ዘገባዎች እየተበራከቱ ነው። ስፍር ቁጥር የሌላቸው ሰዎች አድልዎ፣ ማግለል፣ ፌዝ፣ ስድብና ዛቻ ይደርስባቸዋል፤ አልፎ ተርፎም ንብረታቸው ይወድማል። ኢሰብዓዊነትና ጥላቻ ያልደረሰበት ቦታ የለም!

ይህ መጽሔት፣ የጥላቻን ሰንሰለት መበጠስ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል። ይህ የሕልም እንጀራ አይደለም። አሁንም ቢሆን በዓለም ዙሪያ ብዙዎች የጥላቻን ሰንሰለት መበጠስ ችለዋል።