ጥያቄ 15
ደስተኛ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?
“ጥላቻ ባለበት የሰባ ፍሪዳ ከመብላት ይልቅ ፍቅር ባለበት አትክልት መብላት ይሻላል።”
“የሚጠቅምህን ነገር የማስተምርህ፣ ልትሄድበትም በሚገባህ መንገድ የምመራህ እኔ ይሖዋ አምላክህ ነኝ።”
“መንፈሳዊ ነገሮችን የተጠሙ ደስተኞች ናቸው፤ መንግሥተ ሰማያት የእነሱ ነውና።”
“ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ።”
“ልክ ሰዎች እንዲያደርጉላችሁ እንደምትፈልጉት ሁሉ እናንተም እንዲሁ አድርጉላቸው።”
“ደስተኞችስ የአምላክን ቃል ሰምተው የሚጠብቁት ናቸው!”
“አንድ ሰው ሀብታም ቢሆንም እንኳ ንብረቱ ሕይወት ሊያስገኝለት አይችልም።”
“ስለዚህ ምግብና ልብስ ካለን በእነዚህ ነገሮች ረክተን መኖር ይገባናል።”
“ከመቀበል ይልቅ መስጠት የበለጠ ደስታ ያስገኛል።”