ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 32 33 34 35 36 የሁለተኛ ዜና መዋዕል መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 32 33 34 35 36 የመጽሐፉ ይዘት 1 ሰለሞን ጥበብ እንዲሰጠው ጠየቀ (1-12) የሰለሞን ሀብት (13-17) 2 ለቤተ መቅደሱ ግንባታ የተደረገ ዝግጅት (1-18) 3 ሰለሞን ቤተ መቅደሱን መገንባት ጀመረ (1-7) ቅድስተ ቅዱሳኑ (8-14) ሁለቱ የመዳብ ዓምዶች (15-17) 4 መሠዊያው፣ ባሕሩና ገንዳዎቹ (1-6) መቅረዞቹ፣ ጠረጴዛዎቹና ግቢዎቹ (7-11ሀ) የቤተ መቅደሱ ዕቃዎች ተሠርተው ተጠናቀቁ (11ለ-22) 5 ለቤተ መቅደሱ ምረቃ የተደረገው ዝግጅት (1-14) ታቦቱ ወደ ቤተ መቅደሱ ገባ (2-10) 6 ሰለሞን ለሕዝቡ ንግግር አቀረበ (1-11) ሰለሞን በምርቃቱ ወቅት ያቀረበው ጸሎት (12-42) 7 ቤተ መቅደሱ በይሖዋ ክብር ተሞላ (1-3) የምረቃው ሥርዓት (4-10) ይሖዋ ለሰለሞን ተገለጠለት (11-22) 8 ሰለሞን ያከናወናቸው ሌሎች የግንባታ ሥራዎች (1-11) በሥርዓቱ መሠረት በቤተ መቅደሱ ውስጥ የሚከናወነው አምልኮ (12-16) የሰለሞን መርከቦች (17, 18) 9 የሳባ ንግሥት ሰለሞንን ልትጠይቀው መጣች (1-12) የሰለሞን ሀብት (13-28) ሰለሞን ሞተ (29-31) 10 እስራኤላውያን በሮብዓም ላይ ዓመፁ (1-19) 11 የሮብዓም አገዛዝ (1-12) ታማኝ የሆኑ ሌዋውያን ወደ ይሁዳ መጡ (13-17) የሮብዓም ቤተሰብ (18-23) 12 ሺሻቅ በኢየሩሳሌም ላይ ዘመተ (1-12) የሮብዓም አገዛዝ አበቃ (13-16) 13 አቢያህ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-22) አቢያህ ኢዮርብዓምን ድል አደረገ (3-20) 14 አቢያህ ሞተ (1) አሳ በይሁዳ ላይ ነገሠ (2-8) አሳ 1,000,000 ኢትዮጵያውያንን ድል አደረገ (9-15) 15 አሳ ያካሄደው ተሃድሶ (1-19) 16 አሳ ከሶርያ ጋር ተዋዋለ (1-6) ሃናኒ አሳን ገሠጸው (7-10) አሳ ሞተ (11-14) 17 ኢዮሳፍጥ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-6) የማስተማር ዘመቻ (7-9) የኢዮሳፍጥ የጦር ኃይል (10-19) 18 ኢዮሳፍጥ ከአክዓብ ጋር ግንባር ፈጠረ (1-11) ሚካያህ ትንቢት ተናገረ (12-27) አክዓብ ራሞትጊልያድ ላይ ተገደለ (28-34) 19 ኢዩ ኢዮሳፍጥን ገሠጸው (1-3) ኢዮሳፍጥ ያካሄደው ተሃድሶ (4-11) 20 አጎራባች ብሔራት ይሁዳን ስጋት ላይ ጣሏት (1-4) ኢዮሳፍጥ ይሖዋ እንዲረዳው ጸለየ (5-13) ይሖዋ ጸሎቱን መለሰለት (14-19) አምላክ ይሁዳን በተአምር አዳናት (20-30) የኢዮሳፍጥ አገዛዝ አበቃ (31-37) 21 ኢዮራም በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-11) ኤልያስ የላከው የጽሑፍ መልእክት (12-15) የኢዮራም መጥፎ አወዳደቅ (16-20) 22 አካዝያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-9) ጎቶልያ በጉልበት ዙፋን ላይ ወጣች (10-12) 23 ካህኑ ዮዳሄ ድፍረት የተሞላበት እርምጃ ወሰደ፤ ኢዮዓስ ነገሠ (1-11) ጎቶልያ ተገደለች (12-15) ዮዳሄ ያካሄደው ተሃድሶ (16-21) 24 የኢዮዓስ አገዛዝ (1-3) ኢዮዓስ ቤተ መቅደሱን አደሰ (4-14) ኢዮዓስ ክህደት ፈጸመ (15-22) ኢዮዓስ ተገደለ (23-27) 25 አሜስያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-4) ከኤዶማውያን ጋር የተደረገ ጦርነት (5-13) አሜስያስ ጣዖት አመለከ (14-16) አሜስያስ ከእስራኤል ንጉሥ ከኢዮዓስ ጋር ተዋጋ (17-24) አሜስያስ ሞተ (25-28) 26 ዖዝያ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-5) የዖዝያ የጦር ኃይል (6-15) ትዕቢተኛው ዖዝያ በሥጋ ደዌ ተመታ (16-21) ዖዝያ ሞተ (22, 23) 27 ኢዮዓታም በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-9) 28 አካዝ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-4) አካዝ በሶርያና በእስራኤል ድል ተመታ (5-8) ኦዴድ እስራኤላውያንን አስጠነቀቃቸው (9-15) ይሖዋ ይሁዳን አዋረደ (16-19) አካዝ ጣዖት አመለከ፤ በመጨረሻም ሞተ (20-27) 29 ሕዝቅያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1, 2) ሕዝቅያስ ያካሄደው ተሃድሶ (3-11) ቤተ መቅደሱን አጸዳ (12-19) በቤተ መቅደሱ ውስጥ ንጹሑ አምልኮ ዳግመኛ መከናወን ጀመረ (20-36) 30 ሕዝቅያስ የፋሲካን በዓል አከበረ (1-27) 31 ሕዝቅያስ የሐሰት አምልኮን አስወገደ (1) ካህናቱና ሌዋውያኑ ተገቢውን ድጋፍ እንዲያገኙ ተደረገ (2-21) 32 ሰናክሬም በኢየሩሳሌም ላይ ስጋት ፈጠረ (1-8) ሰናክሬም ይሖዋን ተገዳደረ (9-19) አንድ መልአክ የአሦርን ሠራዊት መታ (20-23) ሕዝቅያስ በጠና ታመመ፤ እንዲሁም ልቡ ታበየ (24-26) ሕዝቅያስ ያገኘው ስኬት፤ በመጨረሻም ሞተ (27-33) 33 ምናሴ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-9) ምናሴ ንስሐ ገባ (10-17) ምናሴ ሞተ (18-20) አምዖን በይሁዳ ላይ ነገሠ (21-25) 34 ኢዮስያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1, 2) ኢዮስያስ ያካሄደው ተሃድሶ (3-13) የሕጉ መጽሐፍ ተገኘ (14-21) ሕልዳና ጥፋት እንደሚመጣ ትንቢት ተናገረች (22-28) ኢዮስያስ የሕጉን መጽሐፍ ለሕዝቡ አነበበ (29-33) 35 ኢዮስያስ ታላቅ የፋሲካ በዓል እንዲከበር ዝግጅት አደረገ (1-19) የግብፁ ንጉሥ ኒካዑ ኢዮስያስን ገደለው (20-27) 36 ኢዮዓካዝ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-3) ኢዮዓቄም በይሁዳ ላይ ነገሠ (4-8) ዮአኪን በይሁዳ ላይ ነገሠ (9, 10) ሴዴቅያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (11-14) ኢየሩሳሌም ጠፋች (15-21) ቂሮስ ቤተ መቅደሱ እንደገና እንዲገነባ አዋጅ አወጣ (22, 23) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ 2 ዜና መዋዕል—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም 2 ዜና መዋዕል—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ 2 ዜና መዋዕል—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt 2 ዜና መዋዕል ገጽ 581-582