ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 32 33 34 35 36 የዘኁልቁ መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 32 33 34 35 36 የመጽሐፉ ይዘት 1 በሠራዊቱ ውስጥ እንዲያገለግሉ የተመዘገቡት ወንዶች (1-46) ሌዋውያን ከወታደራዊ አገልግሎት ነፃ ናቸው (47-51) እስራኤላውያን በየምድባቸው በሥርዓት ይሰፍራሉ (52-54) 2 ሦስት ነገዶችን ባቀፈ ምድብ ተከፋፍለው ይሰፍራሉ (1-34) የይሁዳ ምድብ በስተ ምሥራቅ ይሰፍራል (3-9) የሮቤል ምድብ በስተ ደቡብ ይሰፍራል (10-16) ሌዊ መሃል ላይ ይሰፍራል (17) የኤፍሬም ምድብ በስተ ምዕራብ ይሰፍራል (18-24) የዳን ምድብ በስተ ሰሜን ይሰፍራል (25-31) የተመዘገቡት ወንዶች ጠቅላላ ቁጥር (32-34) 3 የአሮን ወንዶች ልጆች (1-4) ሌዋውያን እንዲያገለግሉ ተመረጡ (5-39) በኩሮቹን መዋጀት (40-51) 4 ቀአታውያን የሚያከናውኑት አገልግሎት (1-20) ጌድሶናውያን የሚያከናውኑት አገልግሎት (21-28) ሜራራውያን የሚያከናውኑት አገልግሎት (29-33) የቆጠራው ውጤት (34-49) 5 የረከሱ ሰዎች ተገልለው እንዲቆዩ ማድረግ (1-4) ኃጢአትን መናዘዝና ካሳ መክፈል (5-10) በዝሙት የተጠረጠረችን ሚስት እርግማን በሚያመጣው ውኃ መፈተን (11-31) 6 የናዝራዊነት ስእለት (1-21) ካህናት የሚባርኩበት መንገድ (22-27) 7 የማደሪያ ድንኳኑ ሲመረቅ የቀረቡ መባዎች (1-89) 8 አሮን ሰባቱን መብራቶች ለኮሰ (1-4) ሌዋውያኑ ነጽተው ማገልገል ጀመሩ (5-22) ሌዋውያን የሚያገለግሉበት የዕድሜ ገደብ (23-26) 9 የፋሲካን በዓል በቀኑ ማክበር ላልቻለ ሰው የተደረገ ዝግጅት (1-14) በማደሪያ ድንኳኑ ላይ የታየው ደመናና እሳት (15-23) 10 ከብር የተሠሩት መለከቶች (1-10) ከሲና ተነስተው ጉዞ ጀመሩ (11-13) የጉዞ ቅደም ተከተላቸው (14-28) ሆባብ እስራኤላውያንን መንገድ እንዲያሳይ ተጠየቀ (29-34) ሙሴ፣ እስራኤላውያን ድንኳናቸውን ነቀለው ሲነሱ ያቀረበው ጸሎት (35, 36) 11 ከይሖዋ የመጣ እሳት ባጉረመረሙት ሰዎች ላይ ነደደ (1-3) የምንበላው ሥጋ አጣን ብለው አለቀሱ (4-9) ሙሴ የእስራኤል ሕዝብ ከአቅሙ በላይ እንደሆነ ተሰማው (10-15) ይሖዋ መንፈሱን ለ70ዎቹ ሽማግሌዎች ሰጠ (16-25) ኤልዳድና ሞዳድ፤ ኢያሱ ለሙሴ ተቆረቆረ (26-30) ድርጭቶች በሰፈሩ ዙሪያ ተበተኑ፤ ሕዝቡ በመስገብገቡ ተቀጣ (31-35) 12 ሚርያምና አሮን ሙሴን ነቀፉት (1-3) ሙሴ በምድር ላይ ካሉት ሰዎች ሁሉ ይልቅ ገር ነበር (3) ይሖዋ ለሙሴ ተሟገተለት (4-8) ሚርያም በሥጋ ደዌ ተመታች (9-16) 13 አሥራ ሁለቱ ሰላዮች ወደ ከነአን ተላኩ (1-24) አሥሩ ሰላዮች ያመጡት መጥፎ ወሬ (25-33) 14 ሕዝቡ ወደ ግብፅ መመለስ ፈለገ (1-10) ኢያሱና ካሌብ ያመጡት መልካም ወሬ (6-9) ይሖዋ ተቆጣ፤ ሙሴ ስለ ሕዝቡ ማለደ (11-19) በምድረ በዳ 40 ዓመት እንዲንከራተቱ ተፈረደባቸው (20-38) እስራኤላውያን በአማሌቃውያን ድል ተመቱ (39-45) 15 መባን አስመልክቶ የተሰጠ ሕግ (1-21) ለእስራኤላውያንም ሆነ አብረዋቸው ለሚኖሩ የባዕድ አገር ሰዎች አንድ ዓይነት ሕግ ተሰጠ (15, 16) ባለማወቅ ለተፈጸመ ኃጢአት የሚቀርብ መባ (22-29) ሆን ብሎ ኃጢአት መሥራት የሚያስከትለው ቅጣት (30, 31) የሰንበትን ሕግ የጣሰው በሞት ተቀጣ (32-36) እስራኤላውያን በልብሳቸው ጫፍ ላይ ዘርፍ እንዲያደርጉ ተነገራቸው (37-41) 16 ቆሬ፣ ዳታንና አቤሮን ዓመፁ (1-19) ዓመፀኞቹ ተቀጡ (20-50) 17 የአሮን በትር አበበች (1-13) 18 የካህናቱና የሌዋውያኑ የሥራ ድርሻ (1-7) የካህናቱ ድርሻ (8-19) የጨው ቃል ኪዳን (19) ሌዋውያን አሥራት መቀበልና ካገኙት ላይ አሥራት መስጠት ይጠበቅባቸዋል (20-32) 19 ቀይ ላምና የሚያነጻው ውኃ (1-22) 20 ሚርያም በቃዴስ ሞታ ተቀበረች (1) ሙሴ ከዓለቱ ውኃ አፈለቀ፤ እንዲሁም ኃጢአት ሠራ (2-13) ኤዶማውያን፣ እስራኤላውያን ክልላቸውን አቋርጠው እንዳያልፉ ከለከሉ (14-21) አሮን ሞተ (22-29) 21 የአራድ ንጉሥ ድል ተመታ (1-3) የመዳብ እባብ (4-9) እስራኤላውያን በሞዓብ ክልል ዞረው ሄዱ (10-20) አሞራዊው ንጉሥ ሲሖን ድል ተመታ (21-30) አሞራዊው ንጉሥ ኦግ ድል ተመታ (31-35) 22 ባላቅ፣ እስራኤላውያንን እንዲረግምለት በለዓምን ቀጠረ (1-21) የበለዓም አህያ ተናገረች (22-41) 23 የመጀመሪያው የበለዓም ምሳሌያዊ አነጋገር (1-12) ሁለተኛው የበለዓም ምሳሌያዊ አነጋገር (13-30) 24 ሦስተኛው የበለዓም ምሳሌያዊ አነጋገር (1-11) አራተኛው የበለዓም ምሳሌያዊ አነጋገር (12-25) 25 እስራኤላውያን ከሞዓብ ሴቶች ጋር የፆታ ብልግና ፈጸሙ (1-5) ፊንሃስ እርምጃ ወሰደ (6-18) 26 ሁለተኛው የእስራኤላውያን የሕዝብ ቆጠራ (1-65) 27 የሰለጰአድ ሴቶች ልጆች (1-11) ኢያሱ ሙሴን እንደሚተካ ተነገረው (12-23) 28 የተለያዩ መባዎች የሚቀርቡበት መንገድ (1-31) ዘወትር የሚቀርብ መባ (1-8) በየሰንበቱ የሚቀርብ መባ (9, 10) በየወሩ የሚቀርብ መባ (11-15) በፋሲካ በዓል የሚቀርብ መባ (16-25) በሳምንታት በዓል የሚቀርብ መባ (26-31) 29 የተለያዩ መባዎች የሚቀርቡበት መንገድ (1-40) መለከት የሚነፋበት ቀን (1-6) የስርየት ቀን (7-11) የዳስ በዓል (12-38) 30 አንድ ወንድ ስእለት ቢሳል (1, 2) አንዲት ወጣት ወይም አንዲት ሴት ስእለት ብትሳል (3-16) 31 በምድያም ላይ የተወሰደ የበቀል እርምጃ (1-12) በለዓም ተገደለ (8) የጦር ምርኮን በተመለከተ የተሰጠ መመሪያ (13-54) 32 ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ ያሉ የሰፈራ መንደሮች (1-42) 33 እስራኤላውያን በምድረ በዳ ያደረጉት ጉዞ (1-49) ከነአናውያንን ድል አድርጎ ስለማባረር የተሰጠ መመሪያ (50-56) 34 የከነአን ወሰኖች (1-15) ምድሪቱን እንዲያከፋፍሉ የተመደቡት ወንዶች (16-29) 35 ለሌዋውያን የተሰጡ ከተሞች (1-8) የመማጸኛ ከተሞች (9-34) 36 ውርስ የሚሰጣቸው ሴቶች የሚያገቡትን ሰው በተመለከተ የወጣ ሕግ (1-13) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ዘኁልቁ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ዘኁልቁ—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ ዘኁልቁ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ዘኁልቁ ገጽ 207-209