ውገዳ
ክርስቲያን ሽማግሌዎች የጉባኤውን ንጽሕና በንቃት መጠበቅ ያለባቸው ለምንድን ነው?
የአንድ ክርስቲያን ምግባር መላውን ጉባኤ ሊነካ የሚችለው እንዴት ነው?
-
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
-
ዮናስ 1:1-16—ነቢዩ ዮናስ አለመታዘዙ በመርከቡ ላይ አብረውት የነበሩትን ባሕረኞች ሕይወት አደጋ ላይ ጥሏል
በክርስቲያን ጉባኤ ውስጥ ምን ዓይነት ምግባር በቸልታ ሊታለፍ አይገባም?
ሮም 16:17, 18፤ 1ቆሮ 5:11፤ 1ጢሞ 1:20፤ ቲቶ 3:10, 11
በተጨማሪም “ምግባር፣ ክርስቲያናዊ” የሚለውን ተመልከት
ከባድ ኃጢአትን ልማድ ያደረጉ የተጠመቁ ክርስቲያኖችን በተመለከተ ምን እርምጃ ሊወሰድ ይገባል?
ሽማግሌዎች የፍርድ ኮሚቴ የሚያቋቁሙት ምን ካጣሩ በኋላ ነው?
በተጨማሪም ምሳሌ 18:13፤ 1ጢሞ 5:21ን ተመልከት
ሽማግሌዎች ከባድ ኃጢአት እንደተፈጸመ በማረጋገጥ የፍርድ ኮሚቴ መቋቋም እንዳለበት የሚወስኑት እንዴት ነው?
አንዳንዶች እንዲወገዱ ወይም ወቀሳ እንዲሰጣቸው የሚወሰነው ለምንድን ነው? ይህ እርምጃ ጉባኤውን የሚጠቅመውስ እንዴት ነው?
መጽሐፍ ቅዱስ ከተወገዱ ሰዎች ጋር ሊኖረን ስለሚገባው ግንኙነት ምን ይላል?
የተወገደ ግለሰብ በኋላ ላይ ንስሐ ከገባ ምን ሊደረግለት ይችላል?
በተጨማሪም “ንስሐ” የሚለውን ተመልከት
ሁላችንም ለጉባኤው ንጽሕና የራሳችንን ድርሻ ማበርከት የምንችለው እንዴት ነው?
በተጨማሪም ዘዳ 13:6-11ን ተመልከት
ከባድ ኃጢአት የፈጸመ ክርስቲያን እንዳይወገድ በመፍራትም ይሁን በሌላ ምክንያት ኃጢአቱን መሸፋፈኑ ስህተት የሆነው ለምንድን ነው?
መዝ 32:1-5፤ ምሳሌ 28:13፤ ያዕ 5:14, 15
በተጨማሪም “ኃጢአት—ኃጢአትን መናዘዝ” የሚለውን ተመልከት
ካልተወገዱ ክርስቲያኖች ጋርም እንኳ በግንኙነታችን ላይ ገደብ ማድረግ እንዲያስፈልገን የሚያደርግ ምን ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል?
አንድ ክርስቲያን በእምነት ባልንጀራው ስሙ ቢጠፋ ወይም ቢጭበረበር ምን ለማድረግ ሊመርጥ ይችላል? ለምንስ?
የጎለመሱ ክርስቲያኖች፣ ጥበብ የጎደለው አካሄድ መከተል የጀመሩ ክርስቲያኖችን ለመርዳት ጥረት ማድረግ ያለባቸው ለምንድን ነው?