ወዳጅነት
የሰው ልጅ ሊመሠርተው የሚችለው ከሁሉ የላቀ ወዳጅነት የትኛው ነው?
መዝ 25:14፤ ዮሐ 15:13-15፤ ያዕ 2:23
በተጨማሪም ምሳሌ 3:32ን ተመልከት
-
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
-
ዘፍ 5:22-24—ሄኖክ ከአምላክ ጋር የቅርብ ወዳጅነት መሥርቷል
-
ዘፍ 6:9—ኖኅ እንደ ቅድመ አያቱ እንደ ሄኖክ አካሄዱን ከአምላክ ጋር አድርጓል
-
ጥሩ ጓደኞች የሚያስፈልጉን ለምንድን ነው?
ምሳሌ 13:20፤ 17:17፤ 18:24፤ 27:17
በተጨማሪም ምሳሌ 18:1ን ተመልከት
ከእምነት አጋሮቻችን ጋር አዘውትረን ጊዜ ማሳለፍ ያለብን ለምንድን ነው?
በተጨማሪም መዝ 119:63፤ 133:1፤ ምሳሌ 27:9፤ ሥራ 1:13, 14፤ 1ተሰ 5:11ን ተመልከት
ጥሩ ወዳጅነት መመሥረት የምንችለው እንዴት ነው?
ሉቃስ 6:31፤ 2ቆሮ 6:12, 13፤ ፊልጵ 2:3, 4
በተጨማሪም ሮም 12:10፤ ኤፌ 4:31, 32ን ተመልከት
እምነታችንን ከማይጋሩ ሰዎች ጋር መወዳጀት ምን አደጋዎች አሉት?
ምሳሌ 13:20፤ 1ቆሮ 15:33፤ ኤፌ 5:6-9
በተጨማሪም 1ጴጥ 4:3-5፤ 1ዮሐ 2:15-17ን ተመልከት
በተጨማሪም “ከዓለም ጋር መወዳጀት” የሚለውን ተመልከት
-
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
-
ዘፍ 34:1, 2—ዲና መጥፎ ጓደኞች መምረጧ አስከፊ መዘዝ አስከትሏል
-
2ዜና 18:1-3፤ 19:1, 2—ጥሩው ንጉሥ ኢዮሳፍጥ ከክፉው ንጉሥ አክዓብ ጋር ለማበር በመምረጡ ይሖዋ ገሥጾታል
-
ይሖዋ አምላክን ከማያገለግሉ ሰዎች ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት አይኖረንም ማለት ነው?
ራሱን ለይሖዋ ወስኖ ካልተጠመቀ ሰው ጋር ትዳር መመሥረት ስህተት የሆነው ለምንድን ነው?
“ትዳር” የሚለውን ተመልከት
ከክርስቲያን ጉባኤ ከተወገዱ ሰዎች ጋር ግንኙነት ሊኖረን የማይገባው ለምንድን ነው?