‘ፍቅር ያንጻል’
ጠዋት
-
3:30 ሙዚቃ
-
3:40 መዝሙር ቁ. 90 እና ጸሎት
-
3:50 “እውቀት ያስታብያል፤ ፍቅር ግን ያንጻል”
-
4:05 ሲምፖዚየም፦ ሌሎችን አንጸዋል
-
በርናባስ
-
ጳውሎስ
-
ዶርቃ
-
-
5:05 መዝሙር ቁ. 79 እና ማስታወቂያዎች
-
5:15 ምሥራቹን በማካፈል ብቻ አትወሰኑ
-
5:30 የጥምቀት ንግግር
-
6:00 መዝሙር ቁ. 52
ከሰዓት በኋላ
-
7:10 ሙዚቃ
-
7:20 መዝሙር ቁ. 107 እና ጸሎት
-
7:30 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ እውነተኛ ፍቅር ከእውነት ጎን የሚቆመው እንዴት ነው?
-
8:00 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
-
8:30 መዝሙር ቁ. 101 እና ማስታወቂያዎች
-
8:40 ሲምፖዚየም፦ አካሉ እንዲያድግ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ አበርክቱ
-
ለመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ፍቅር ይኑራችሁ
-
ጥበብ የሚንጸባረቅባቸውን የአምላክ ትእዛዛት ደግፉ
-
የእምነት ባልንጀሮቻችሁን አንጹ
-
-
9:40 “የምታደርጉትን ነገር ሁሉ በፍቅር አድርጉ”
-
10:15 መዝሙር ቁ. 105 እና ጸሎት