እሁድ
“ደፋር ሁን፤ ልብህም ይጽና። አዎ፣ ይሖዋን ተስፋ አድርግ”—መዝሙር 27:14
ጠዋት
-
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
-
3:30 መዝሙር ቁ. 73 እና ጸሎት
-
3:40 ሲምፖዚየም፦ ከፊታችን የሚጠብቁን ድፍረት የሚጠይቁ ክስተቶች
-
“ሰላምና ደህንነት ሆነ!” የሚለው አዋጅ (1 ተሰሎንቄ 5:2, 3)
-
የታላቂቱ ባቢሎን ጥፋት (ራእይ 17:16, 17)
-
በበረዶ ድንጋይ የተመሰለውን መልእክት ማወጅ (ራእይ 16:21)
-
የማጎጉ ጎግ ጥቃት (ሕዝቅኤል 38:10-12, 14-16)
-
አርማጌዶን (ራእይ 16:14, 16)
-
ታላቁ የመልሶ ግንባታ ሥራ (ኢሳይያስ 65:21)
-
-
5:10 መዝሙር ቁ. 8 እና ማስታወቂያዎች
-
5:20 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ የትንሣኤ ተስፋ ደፋር እንድንሆን የሚረዳን እንዴት ነው? (ማርቆስ 5:35-42፤ ሉቃስ 12:4, 5፤ ዮሐንስ 5:28, 29፤ 11:11-14)
-
5:50 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
-
6:20 መዝሙር ቁ. 151 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
-
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
-
7:45 መዝሙር ቁ. 5
-
7:50 ፊልም፦ የዮናስ ታሪክ—ስለ ድፍረትና ስለ ምሕረት ምን ያስተምረናል? (ዮናስ 1-4)
-
8:40 መዝሙር ቁ. 71 እና ማስታወቂያዎች
-
8:50 ከሚቃወሙን ይልቅ የሚደግፉን ይበልጣሉ! (ዘዳግም 7:17, 21፤ 28:2፤ 2 ነገሥት 6:16፤ 2 ዜና መዋዕል 14:9-11፤ 32:7, 8, 21፤ ኢሳይያስ 41:10-13)
-
9:50 የመደምደሚያ መዝሙር እና ጸሎት