የግል ማስታወሻ—የፆታ ግንኙነት፣ ሥነ ምግባር እና ፍቅር
ክፍል 4
የግል ማስታወሻ—የፆታ ግንኙነት፣ ሥነ ምግባር እና ፍቅር
ሕይወትህን ልትመራባቸው የምትፈልጋቸውን ሦስት መሥፈርቶች ከዚህ በታች ጻፍ። እያንዳንዱ መሥፈርት ጠቃሚ እንደሆነ እንድታምን ያደረገህን ምክንያትም አስፍር። a
1. ․․․․․
2. ․․․․․
3. ․․․․․
[የግርጌ ማስታወሻ]
a ለምሳሌ ያህል፣ እንዲህ ብለህ ልትጽፍ ትችላለህ፦ “ከማግባቴ በፊት የፆታ ግንኙነት አልፈጽምም፤ ይህ አካሄድ ተገቢ ነው የምልበት ምክንያት . . .።” የምትጽፈው ነገር አንተ ስለ ጉዳዩ ያለህን አቋም የሚገልጽ እንጂ የሌሎችን አመለካከት የሚያንጸባርቅ መሆን የለበትም።