የኋላ ሽፋን
የኋላ ሽፋን
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የሚገኙት ክፍሎች፦
ወደ አዋቂነት መሸጋገር! አዋቂ ስትሆን ኃላፊነት የሚሰማህ ሰው ለመሆን የሚያስፈልጉህን ችሎታዎች ማዳበር የምትችለው እንዴት ነው? ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 1 የተባለው መጽሐፍ በዚህ ረገድ ሊረዳህ ይችላል። በመጽሐፉ ላይ የሚገኘው ምክር በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ባሉት ጠቃሚ መመሪያዎች ላይ የተመሠረተ ነው። የአምላክ ቃል በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በሕይወታቸው የሚያጋጥሟቸውን ተፈታታኝ ሁኔታዎች በተሳካ ሁኔታ እንዲወጡ አስችሏቸዋል። አንተም ይህን በራስህ ሕይወት ማየት እንድትችል እንጋብዝሃለን!
“የመለየት ችሎታ ይጋርድሃል፤ ማስተዋልም ይጠብቅሃል።”—ምሳሌ 2:11