በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ያ ቀን ይታይህ

ያ ቀን ይታይህ

አውርድ፦

  1. 1. አልሞላ ብሎ ኑሮዬ፣

    ትግል ሲበዛው ሕይወቴ፤

    አየዋለሁ በሐሳቤ፣

    ያንን ዘመን አሻግሬ።

    (አዝማች)

    ያ ቀን ይታይህ ሥቃይ ተረስቶ፣

    እንደ ልጅ ስንሆን እርጅና ቀርቶ።

    ያ ቀን ይታይህ ስንዘምር በደስታ፣

    ፍጥረት ሁሉ ሲያወድስ ጌታን ጠዋት፣ ማታ።

  2. 2. በ’ርጅና ቢፈዙም ዓይኖቼ፣

    ዝማሬን ባይለይ ጆሮዬ፤

    እስኪታደስ ፈራሽ አካሌ፣

    ’ናፍቃለሁ ያንን ጊዜ።

    (አዝማች)

    ያ ቀን ይታይህ ሥቃይ ተረስቶ፣

    እንደ ልጅ ስንሆን እርጅና ቀርቶ።

    ያ ቀን ይታይህ ስንዘምር በደስታ፣

    ፍጥረት ሁሉ ሲያወድስ ጌታን ጠዋት፣ ማታ።

    (መሸጋገሪያ)

    ይሄ ሁሉ እንደሚያልፍ አውቃለሁ፤

    በቅርቡ ’ኔም እፎይ እላለሁ።

    (አዝማች)

    ያ ቀን ይታይህ ሥቃይ ተረስቶ፣

    እንደ ልጅ ስንሆን እርጅና ቀርቶ።

    አቤት ደስ ሲል በሕይወት መኖር ያኔ!

    ደስታ፣ ሐሴት ይሆናል ሁሌ።

    (አዝማች)

    ያ ቀን ይታይህ ሥቃይ ተረስቶ፣

    እንደ ልጅ ስንሆን እርጅና ቀርቶ።

    ያ ቀን ይታይህ ስንዘምር በደስታ፣

    ፍጥረት ሁሉ ሲያወድስ ጌታን።